አማራ ባንክ የተሳተፈበት 3ኛው የዓድዋ ፎረም ተካሄደ።
በፎረሙ በአፍሪካ ያሉ ጂኦ ፖለቲካል ችግሮች እና መልካም ዕድሎች ዙሪያ ጥናታዊ ሰነዶች የቀረቡ ሲሆን አማራ ባንክም የተለያዩ ሃገራት ተሳታፊዎች በተገኙበት ምድረክ ላይ ቀርቦ ትውውቅ ማድረግ ተችሏል።