የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዢ የተከበሩ አቶ ማሞ ምህረቱ ሁሉም የኢትዮጵያ ባንኮች ዋና ስራ አስፈጻሚዎች በተገኙበት Unite.et የተሰኘ የዲጂታል መተግበሪያን በይፋ አስጀምረዋል። ይህንን መተግበሪያ በመጠቀም ትውልደ ኢትዮጲያውያን እና ኢትዮጵያውያን ባሉበት ሁነው በመረጡት የሀገር ውስጥ ባንክ ሂሳብ መክፈትና ቁጠባ መጀመር ያስችላቸዋል። …

አማራ ባንክ የተሳተፈበት 3ኛው የዓድዋ ፎረም ተካሄደ። በፎረሙ በአፍሪካ ያሉ ጂኦ ፖለቲካል ችግሮች እና መልካም ዕድሎች ዙሪያ ጥናታዊ ሰነዶች የቀረቡ ሲሆን አማራ ባንክም የተለያዩ ሃገራት ተሳታፊዎች በተገኙበት ምድረክ ላይ ቀርቦ ትውውቅ ማድረግ ተችሏል።
አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ግብርን መሰብሰብ የሚያስችል የሦስትዮሽ የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት የካቲት 19 ቀን 2016 ዓ.ም ተፈራረመ፡፡ በስምምነቱ ግብር ከፋዮች ጊዜና ቦታ ሳይገድባቸው ባሉበት ሆነው የታክስ ክፍያቸው በተቀላጠፈ መልኩ በባንካችን…
አማራ ባንክ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም በዱባይ ለ10ኛ ጊዜ እየተከበረ ባለው በዱባይና በሰሜን ኤምሬቶች የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ቀን ላይ በመገኘት ከማህበረሰቡ ጋር አብሮ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረገ፡፡በውይይቱ ላይ በዱባይ የኢትዮጵያ አምባሳደር አክሊሉ ከበደ፣ ዲፕሎማቶች፣ በዱባይና በሰሜን…