![አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋይ ገበያ የ90.6 ሚሊዮን ብር አክሲዮን በመግዛት መስራች ባለቤት ሆነ](https://www.amharabank.com.et/storage/2024/04/photo_2024-03-29_14-43-39-1.jpg)
April 1, 2024
የኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋይ ገበያ ጠንካራ ሆኖ እንዲቋቋም እና ሀገራዊ ተልዕኮውን በብቃት እንዲወጣ አማራ ባንክ የዳሬክተሮች ቦርድ ተወያይቶ ባፀደቀው መሠረት ከፍተኛ መዋዕለ ነዋይ በመመደብ የ10 በመቶ የአክሲዮን ድርሻ የገዛ ሲሆን ይህም በገንዘብ ሲተመን ብር 90.6 ሚሊዮን መሆኑን መጋቢት 20 ቀን…
የኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋይ ገበያ ጠንካራ ሆኖ እንዲቋቋም እና ሀገራዊ ተልዕኮውን በብቃት እንዲወጣ አማራ ባንክ የዳሬክተሮች ቦርድ ተወያይቶ ባፀደቀው መሠረት ከፍተኛ መዋዕለ ነዋይ በመመደብ የ10 በመቶ የአክሲዮን ድርሻ የገዛ ሲሆን ይህም በገንዘብ ሲተመን ብር 90.6 ሚሊዮን መሆኑን መጋቢት 20 ቀን…
አማራ ባንክ የተሳተፈበት 3ኛው የዓድዋ ፎረም ተካሄደ። በፎረሙ በአፍሪካ ያሉ ጂኦ ፖለቲካል ችግሮች እና መልካም ዕድሎች ዙሪያ ጥናታዊ ሰነዶች የቀረቡ ሲሆን አማራ ባንክም የተለያዩ ሃገራት ተሳታፊዎች በተገኙበት ምድረክ ላይ ቀርቦ ትውውቅ ማድረግ ተችሏል።
አማራ ባንክ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም በዱባይ ለ10ኛ ጊዜ እየተከበረ ባለው በዱባይና በሰሜን ኤምሬቶች የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ቀን ላይ በመገኘት ከማህበረሰቡ ጋር አብሮ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረገ፡፡በውይይቱ ላይ በዱባይ የኢትዮጵያ አምባሳደር አክሊሉ ከበደ፣ ዲፕሎማቶች፣ በዱባይና በሰሜን…