አማራ ባንክ በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ግብርን መሰብሰብ የሚያስችል የሦስትዮሽ የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት ተፈራረመ

Home / Agreements / አማራ ባንክ በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ግብርን መሰብሰብ የሚያስችል የሦስትዮሽ የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት ተፈራረመ

አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ግብርን መሰብሰብ የሚያስችል የሦስትዮሽ የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት የካቲት 19 ቀን 2016 ዓ.ም ተፈራረመ፡፡

በስምምነቱ ግብር ከፋዮች ጊዜና ቦታ ሳይገድባቸው ባሉበት ሆነው የታክስ ክፍያቸው በተቀላጠፈ መልኩ በባንካችን በኩል መፈጸም ያስችላቸዋል፡፡

Download ABa Mobile Banking

Download the app and join our digital world.

Copyright© 2024 Amhara Bank S.C. | All Rights Reserved