(ሚያዚያ 29፣ 2017 ዓ.ም) የአማራ ባንክ የዘጠኝ ወር የሥራ አፈጻጸም ስብሰባ የባንኩ አመራር አባላትና፣ የዲስትሪክት እና የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች በተገኙበት በዛሬው ዕለት እየተካሄደ ሲሆን የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው ስብሰባውን በመክፈቻ ንግግር አስጀምረዋል፡፡
አማራ ባንክከባንክ ባሻገር!
Do you want the best banking service in Ethiopia?
Copyright© 2024 Amhara Bank S.C. | All Rights Reserved