የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዢ የተከበሩ አቶ ማሞ ምህረቱ ሁሉም የኢትዮጵያ ባንኮች ዋና ስራ አስፈጻሚዎች በተገኙበት Unite.et የተሰኘ የዲጂታል መተግበሪያን በይፋ…April 1, 2024የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዢ የተከበሩ አቶ ማሞ ምህረቱ ሁሉም የኢትዮጵያ ባንኮች ዋና ስራ አስፈጻሚዎች በተገኙበት Unite.et የተሰኘ የዲጂታል መተግበሪያን በይፋ አስጀምረዋል። ይህንን መተግበሪያ በመጠቀም ትውልደ ኢትዮጲያውያን እና ኢትዮጵያውያን ባሉበት ሁነው በመረጡት የሀገር ውስጥ ባንክ ሂሳብ መክፈትና ቁጠባ መጀመር ያስችላቸዋል። …Read More
አማራ ባንክ የተሳተፈበት 3ኛው የዓድዋ ፎረም ተካሄደMarch 8, 2024አማራ ባንክ የተሳተፈበት 3ኛው የዓድዋ ፎረም ተካሄደ። በፎረሙ በአፍሪካ ያሉ ጂኦ ፖለቲካል ችግሮች እና መልካም ዕድሎች ዙሪያ ጥናታዊ ሰነዶች የቀረቡ ሲሆን አማራ ባንክም የተለያዩ ሃገራት ተሳታፊዎች በተገኙበት ምድረክ ላይ ቀርቦ ትውውቅ ማድረግ ተችሏል።Read More
አማራ ባንክ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም በዱባይMarch 4, 2024አማራ ባንክ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም በዱባይ ለ10ኛ ጊዜ እየተከበረ ባለው በዱባይና በሰሜን ኤምሬቶች የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ቀን ላይ በመገኘት ከማህበረሰቡ ጋር አብሮ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረገ፡፡በውይይቱ ላይ በዱባይ የኢትዮጵያ አምባሳደር አክሊሉ ከበደ፣ ዲፕሎማቶች፣ በዱባይና በሰሜን…Read More