Announcements

  • All News
  • Agreements
  • Announcements
  • Bank News
  • Tenders
አዲሱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው፡፡

August 19, 2026

(አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም) የአማራ ባንክ አዲሱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ይህንዓለም አቅናው ከባንኩ ከፍተኛ አመራሮች እና ሠራተኞች ጋር የተዋወቁበት እና የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል መርሃ ግብር በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ተካሄደ። በአቀባበል መርሃ ግብሩ ላይ...

CEO Appointment

August 11, 2026

Amhara Bank, one of Ethiopia’s newest and fastest-growing banks with the largest shareholder base in the market, has appointed Mr. Yihnalem Aknaw as Chief Executive Officer. The Board of Directors, which has been carefully evaluating candidates against detailed criteria,...

አቶ ይህንዓለም አቅናው የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ

August 11, 2026

በኢትዮጵያ አዳዲስ እና በፍጥነት በማደግ ላይ ካሉት ባንኮች አንዱ የሆነው እና በገበያው ውስጥ ከፍተኛውን የባለአክስዮኖች ቁጥር ማስመዝገብ የቻለው አማራ ባንክ አቶ ይህንዓለም አቅናውን በዋና ስራ አስፈፃሚነት ሾሟል። የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ዝርዝር መስፈርቶችን በማስቀመጥ በከፍተኛ ጥንቃቄ እና የኃላፊነት ስሜት እጩዎችን...

የአማራ ባንክ የሥራ አመራሮች ዓመታዊ ጉባዔ በስኬት ተጠናቀቀ፡፡

July 22, 2026

(አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ) አማራ ባንክ ከሀምሌ 13 – 14፣ 2018 ዓ.ም. ሲያካሂድ የነበረውን የሥራ አመራሮች ዓመታዊ ጉባዔ በተሳካ ሁኔታ አጠናቀቀ። በጉባዔው ላይ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የመምሪያ እና ዲስትሪክት ዳይሬክተሮች እና የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች ተገኝተዋል። ጉባኤውን የከፈቱ...

አማራ ባንክ የ2018 በጀት ዓመትን በአመርቂ ውጤት አጠናቀቀ።

July 2, 2026

ባንኩ በ2018 በጀት ዓመት ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ በማስመዝገብ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃር ከ3 እጥፍ በላይ የትርፍ ዕድገት አስመዝግቧል። አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም አማራ ባንክ የ2018 በጀት ዓመትን በተቀመጡ የአፈጻጸም መለኪያዎች መሠረት አመርቂ ውጤቶችን በማስመዝገብ በስኬት...

አማራ ባንክ በወጀብ ውስጥ በፅናት እያለፈ በጥንካሬ፣ በመልካም አስተዳደር እና በህዝብ እምነት ላይ የመሰረተውን ጉዞ አጠናክሮ ይቀጥላል።

June 25, 2026

አዲስ አበባ አማራ ባንክ በይፋ ከተመሰረተበት ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በመቶ ሺዎች በሚቆጠሩ ባለአክሲዮኖች እምነት፣ በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ ደንበኞች ድጋፍ፣ በሰራተኞቹ ቁርጠኝነት እና በአገራችን ህዝብ በተሰጠው ከፍተኛ ተስፋ ላይ ተመስርቶ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ውስጥ አንዱ ተፅዕኖ ፈጣሪ ተቋም...

አማራ ባንክ ለንደን ከሚገኘው “ባንክ ኦፍ ቤሩት” (Bank of Beirut) ጋር ስኬታማ ውይይት አከናወነ፡፡

May 22, 2026

(አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም) አማራ ባንክ ከለንደኑ “ባንክ ኦፍ ቤሩት” (Bank of Beirut) ጋር በዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎቶች ዙሪያ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ስኬታማ ውይይት አደረገ፡፡ በውይይቱ ሁለቱ ተቋማት ያላቸውን የኮረስፖንደንት ባንክ (Correspondent Banking) ግንኙነት ይበልጥ...

የአማራ ባንክ ከፍተኛ አመራሮች ከዲስትሪክት እና ከቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች ጋር የምክክር መድረክ አካሄዱ።

May 11, 2026

የአማራ ባንክ ከፍተኛ አመራሮች ከደቡብ ምስራቅ እና ከደቡብ ምዕራብ ዲስትሪክት እንዲሁም ከቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች ጋር በባንኩ ወቅታዊ የሥራ እንቅስቃሴ እና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት አካሄዱ። ከሚያዝያ 30 እስከ ግንቦት 1 ቀን 2018 ዓ.ም በተካሄደው በዚህ የውይይት መድረክ፣ ባንኩ በአሁኑ...

Load More

End of Content.

Download ABa Mobile Banking

Download the app and join our digital world.

Copyright© 2026 Amhara Bank S.C. | All Rights Reserved

wpChatIcon
wpChatIcon