አማራ ባንክ የተሳተፈበት 3ኛው የዓድዋ ፎረም ተካሄደMarch 8, 2024አማራ ባንክ የተሳተፈበት 3ኛው የዓድዋ ፎረም ተካሄደ። በፎረሙ በአፍሪካ ያሉ ጂኦ ፖለቲካል ችግሮች እና መልካም ዕድሎች ዙሪያ ጥናታዊ ሰነዶች የቀረቡ ሲሆን አማራ ባንክም የተለያዩ ሃገራት ተሳታፊዎች በተገኙበት ምድረክ ላይ ቀርቦ ትውውቅ ማድረግ ተችሏል።Read More
አማራ ባንክ በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ግብርን መሰብሰብ የሚያስችል የሦስትዮሽ የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት ተፈራረመMarch 7, 2024አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ግብርን መሰብሰብ የሚያስችል የሦስትዮሽ የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት የካቲት 19 ቀን 2016 ዓ.ም ተፈራረመ፡፡ በስምምነቱ ግብር ከፋዮች ጊዜና ቦታ ሳይገድባቸው ባሉበት ሆነው የታክስ ክፍያቸው በተቀላጠፈ መልኩ በባንካችን…Read More
አማራ ባንክ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም በዱባይMarch 4, 2024አማራ ባንክ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም በዱባይ ለ10ኛ ጊዜ እየተከበረ ባለው በዱባይና በሰሜን ኤምሬቶች የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ቀን ላይ በመገኘት ከማህበረሰቡ ጋር አብሮ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረገ፡፡በውይይቱ ላይ በዱባይ የኢትዮጵያ አምባሳደር አክሊሉ ከበደ፣ ዲፕሎማቶች፣ በዱባይና በሰሜን…Read More