ABa News

  • All News
  • Agreements
  • Announcements
  • Bank News
የአማራ ባንክ በ2018 መጀመሪያ አምስት ወራት 1.15 ቢሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ።

December 13, 2025

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ፣ ታህሳስ 03 ቀን 2018 ዓ.ም የአማራ ባንክ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ አምስት ወራት ብቻ (ከሐምሌ 1 እስከ ህዳር 30 ቀን 2018) በዋና ዋና የፋይናንስ አፈጻጸም ቁልፍ የሥራ መስኮች ላይ ጠንካራና ከፍተኛ ዕድገት በማስመዝገብ ከታክስ በፊት የ1.15…

አማራ ባንክ በዛሬው ዕለት ለአሸናፊ ደንበኞች የተዘጋጀውን የገንዘብ ሽልማት ዕጣ የማውጣት ሥነ-ሥርዓት አከናወነ።

December 6, 2025

ባንካችን ላለፉት ሁለት ወራት ሲያከናውን የቆየውን በፖስ (POS) እና በኪው አር ኮድ (QR Code) አማራጮች ግብይት የሚያከናውኑ ደንበኞችን የሚያበረታታ ዘመቻ በይፋ በማጠናቀቅ በዛሬው ዕለት ለአሸናፊ ደንበኞች የተዘጋጀውን የገንዘብ ሽልማት ዕጣ የማውጣት ሥነ-ሥርዓት አከናወነ። ዕጣ የማውጣቱ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም የባንካችን የዲጂታል…

አማራ ባንክ ጠቅላላ ሐብቱ 43.4 ቢሊዮን ብር ደረሰ።

December 1, 2025

የአማራ ባንክ ጠቅላላ ሀብት 43 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን፣ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀ የ23.2 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዮሐንስ አያሌው (ፒኤችዲ) አስታወቁ።የአማራ ባንክ የባለአክስዮኖች 4ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በሚሊኒየም አዳራሽ ከሰሞኑ…

የጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ ማስታወቂያ  ለአማራ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ!

October 7, 2025

የጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ ማስታወቂያ ለአማራ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ! የአማራ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ቅዳሜ ኅዳር 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጉባዔው ላይ እንድትገኙ ጥሪ…

ኤኢትሬድ ግሩፕ እና አማራ ባንክ በአጋርነት በመስራት የኢትዮጵያ ወጣቶችን ለማብቃት እና የዲጂታል የንግድ ልውውጥ በሶኮኩ አፍሪካ በኩል ለመፈፀም የሚያስችላቸውን ስራዎች በመስራት ላይ መሆናቸውን አስታወቁ።

September 20, 2025

ኤኢትሬድ ግሩፕ እና አማራ ባንክ በአጋርነት በመስራት የኢትዮጵያ ወጣቶችን ለማብቃት እና የዲጂታል የንግድ ልውውጥ በሶኮኩ አፍሪካ በኩል ለመፈፀም የሚያስችላቸውን ስራዎች በመስራት ላይ መሆናቸውን አስታወቁ። ከሰሞኑ የአፍሪካ ኤሌክትሮኒክስ ንግድ ግሩፕ እና የአማራ ባንክ በኢትዮጵያ ዲጂታል እና የፋይናንስ አካታችነትን በሶኮኩ አፍሪካ…

አማራ ባንክ ከልደታ ክፍለ ከተማ ጋር በመተባበር በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኙ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ ለነዋሪዎቹ አስረከበ፡፡

September 19, 2025

አማራ ባንክ ከልደታ ክፍለ ከተማ ጋር በመተባበር በክፍለ ከተማው ስር የሚገኙ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ ለነዋሪዎቹ አስረከበ፡፡ ባንኩ በክረምቱ ዝናብ ምክንያት ለኑሮ እጅግ አስቸጋሪ የሆኑ ቤቶችን ከወረዳውና ከክፍለ ከተማው አስተዳደር ጋር ሆኖ በቅርበት ከለየ በኋላ እስከ 2018 ዓ.ም አዲስ…

የአማራ ባንክ የ2017 ዓ.ም. የአቅመ ደካማ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት አስጀመረ።

August 13, 2025

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ፣ ነሐሴ 06 ቀን 2017 ዓ.ም አማራ ባንክ ከልደታ ክፍለ ከተማ ጋር በመተባበር በክፍለ ከተማው ስር የሚገኙ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ ለመኖሪያ ምቹ ለማድረግ እንደሚሰራ አስታወቀ። ባንኩ በክረምቱ ዝናብ ምክንያት ለመኖር እጅግ አስቸጋሪ የሆኑ ቤቶችን ከወረዳውና ከክፍለ…

አማራ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶች፣ የዋና መሥሪያ ቤት የሥራ ክፍሎች፣ ቅርንጫፎችና በግል የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ሰራተኞች ዕውቅና እና ሽልማት አበረከተ።

August 3, 2025

አማራ ባንክ  የ2024/25 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማና የ2025/26 በጀት ዓመታዊ የዕቅድ ውይይት የሥራ አመራሮች ጉባዔ ሐምሌ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ሲያጠናቅቅ፣ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶች፣ የዋና መሥሪያ ቤት የሥራ ክፍሎች፣ ቅርንጫፎችና በግል የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ሰራተኞች ዕውቅና እና…

የአማራ ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማና የ2025/26 በጀት ዕቅድ ውይይት የስራ አመራሮች ዓመታዊ ጉባዔ ቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ሐምሌ 26 ቀን 2017 ዓ/ም ተጠናቀቀ፡፡

August 2, 2025

አማራ ባንክ  የ2024/25 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማና የ2025/26 በጀት ዓመታዊ የዕቅድ ውይይት የስራ አመራሮች ጉባዔ ሐምሌ 26 ቀን 2017 ዓ/ም ሲጠናቀቅ፣ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው የበጀት ዓመቱን ውጤታማ በሆነ ውጤት ያጠናቀቀ  መሆኑን ጠቅሰው፣ ይህ ውጤት…

አማራ ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት፤ የሥራ አፈፃጸም ጉባዔ ከሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ማካሄድ ጀምሯል፡፡

July 31, 2025

የአማራ ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት፤ የሥራ አፈፃጸም ጉባዔ ከሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔው ለሦስት ቀናት የሚካሄድ ሲሆን፤ የአማራ ባንክ የዲሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢና አባላት እንዲሁም ከፍተኛ የባንኩ አመራሮች፣ የዲስትሪክት እና የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች እየተሳተፉበት…

Load More

End of Content.

Download ABa Mobile Banking

Download the app and join our digital world.

Copyright© 2025 Amhara Bank S.C. | All Rights Reserved

wpChatIcon
wpChatIcon