አማራ ባንክ ለወዳጄ በተሰኘ የዲጂታል ብድር አማካኝነት ከ1.05 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር በማቅረብ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን አስታወቀ።May 9, 2025አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 29 ቀን 2017 ዓ.ም – ወደፊት በመምጣት ላይ የሚገኘው አማራ ባንክ ለወዳጄ በተሰኘው አዲስ የዲጂታል ብድር አማካኝነት በጥቃቅንና አነስተኛ የንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ሴቶችንና አካል ጉዳተኞችን ጨምሮ ቁጥራቸው ከ58ሺ በላይ ለሆኑ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ባቀረበው አገልግሎት የሰጠው…Read More