የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዢ የተከበሩ አቶ ማሞ ምህረቱ ሁሉም የኢትዮጵያ ባንኮች ዋና ስራ አስፈጻሚዎች በተገኙበት Unite.et የተሰኘ የዲጂታል መተግበሪያን በይፋ አስጀምረዋል።
ይህንን መተግበሪያ በመጠቀም ትውልደ ኢትዮጲያውያን እና ኢትዮጵያውያን ባሉበት ሁነው በመረጡት የሀገር ውስጥ ባንክ ሂሳብ መክፈትና ቁጠባ መጀመር ያስችላቸዋል።
ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም
አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!
Do you want the best banking service in Ethiopia?
Copyright© 2024 Amhara Bank S.C. | All Rights Reserved