አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ግብርን መሰብሰብ የሚያስችል የሦስትዮሽ የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት የካቲት 19 ቀን 2016 ዓ.ም ተፈራረመ፡፡
በስምምነቱ ግብር ከፋዮች ጊዜና ቦታ ሳይገድባቸው ባሉበት ሆነው የታክስ ክፍያቸው በተቀላጠፈ መልኩ በባንካችን በኩል መፈጸም ያስችላቸዋል፡፡
Do you want the best banking service in Ethiopia?
Copyright© 2024 Amhara Bank S.C. | All Rights Reserved