የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ፣

Home / Announcements / የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ፣

የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ፣ ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ዝርዝር ጥቅምት 18 ቀን 2016 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ እንዲሁም በባንኩ ድረ ገፅ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም በቀረቡት ዕጩ የቦርድ አባላት ላይ ሃሳብ፣ አስተያየት ወይም ተቃውሞ ካለ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ  ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 16ኛ ፎቅ ወይም በኢሜል አድራሻ boardnomineecom@amharabank.com.et ማቅረብ እና ማሳወቅ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡


አማራ ባንክ

ከባንክ ባሻገር!

 

 

የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ

አማራ  ባንክ .

Download ABa Mobile Banking

Download the app and join our digital world.

Copyright© 2023 Amhara Bank S.C. | All Rights Reserved